የንግድ ስም ስረዛ

የአገልግሎቱንአጭርመግለጫ

  • አንድ ነጋዴ ወይም የንግድ ማህበር ለንግድ ስራው መጠሪያ እንዲሆነው የተሰጠውን የንግድ ስም የምስክር ወረቀት በመመለስ ከተመዘገበበት መዝገብ እንዲሰረዝ በሚያቀርበው ጥያቄ መነሻ የሚሰጥ የፁሁፍ ማስረጃ ነው።

የሚጠየቁመስፈርቶች

  • የተሰጠውን ና በእጁ የሚገኘውን የንግድ ስም ምስክር ወረቀትለመመለስ ይዞ መቅረብ፣ ከተፋበት ወይም ከተበላሸበት ይህንኑ ማሳወቅ
  • አመልካቹ የራሱን የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ከፎቶ ኮፒ ጋር
  • በተጨማሪም ጉዳዩን የሚያሰደፈፅመው ሰው ወይንም አመልካቹ  ስራ አስከያጅ ካልሆነ የጸደቀ የውክልና ደብዳቤ
  • ስደስት ወር ያልሞላው ሁለት የድርጅቱ ሥራ እሰኪያጅጉርድ ፎቶግራፍ፤