News and updates News and updates

የግብይት መመሪያውን ተግባራው ከማድረግ አንፃር መሠራት አለበት ተባለ፡፡ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ቀን 2012 ዓ.ም (ንኢሚ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር መደበኛ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት ሲያካሂዱ እንደገለፁት የገበያ ቦታዎችን ከማስፋትና ግንዛቤ ከመስጠት በተጨማሪ የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀንስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና አዋጁን ለማስፈጸም የወጣውን ደንብ ለማስፈጸም በሚኒስትሮች ኮሚቴ የወጣ የግብይት መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ፡፡ ከቫይረሱ ስርጭት ጋር ተያይዞ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ልዩ እቅድ በማዘጋጀት የምርቶችን አቅርቦት ከማሳደግ እና በገበያ ቦታዎች ላይ ሸማቹ ማህበረሰብ ርቀቱን ጠብቆ እንዲገበያይ መስራት ያስፈልጋል ያሉት ሚኒስትሩ በቀጣይም የገበያ ማረጋጋቱ ስራ ቀደም ሲል ይፈፀምበት በነበረው አግባብ እየተገመገመ እንዲመራና ውጤት እንዲመጣ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡

መሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ማሳወቂያ

#የግል ኩባንያዎች የሴት ሠራተኞችን ደህንነት እና መብት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸው ተገለጸ

ህዳር 3 ፣ 2012 (ንኢሚ) የግል ኩባንያዎች የሴት ሰራተኞቻቸውን ደህንነትና መብት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸው ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የባለድርሻ አካላት ጋር ምቹ የሥራ አካባቢ በመፍጠር እና በስራ ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች ዙሪያ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡

የማህበራት የንግድ ምዝገባ ስረዛ 

                                                                 የንግድ ምዝገባ ስረዛ    MT/AA/2/0008186/2004

                                                              የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ስረዛ 

                                                      የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ስረ 2

Ministry of Trade App Ministry of Trade App

Meet the Minister Meet the Minister