News

Meet the Minister Meet the Minister

News and updates News and updates

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ ምርቶች የጥራት ቁጥጥር አሰራር ሊሻሻል ነው

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ ምርቶች የጥራት ቁጥጥር አሰራር ሊሻሻል ነው ከዚህ በፊት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ (የሶላር ምርቶች) ላይ የሚደረገው የጥራት ቁጥጥር አሰራር በአስመጪዎች በኩል ቅሬታ በመፍጠሩ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሆነ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ከወጪ ንግድ 1.15 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል

ከወጪ ንግድ 1.15 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል በ2ኛው የ100 ቀናት እቅድ ከወጪ ንግድ 1.15 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ::

የዘርፉን አፈፃጸም ለማሳደግ የ100 ቀናት እቅድ ተዘጋጅቶ እየተሰራ ነው

የዘርፉን አፈፃጸም ለማሳደግ የ100 ቀናት እቅድ ተዘጋጅቶ እየተሰራ ነው በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍና አፈፃጸሙን ለማሳደግ የ100 ቀናት እቅድ አዘጋጅቶ እየሰራ መሆኑን ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቃ

ኢትዮጵያና ቱርክ ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚያስቀጥሉ ተነገረ

ህዳር 20/2011 ዓ.ም ኢትዮጵያና ቱርክ ያላቸውን ታሪካዊ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚያስቀጥሉ ተነገረ የቀድሞ የቱርክ አምባሳደር ፋቲህ ዑሉሰይ በኢትዮጵያ የሦስት አመት የስራ ቆይታ ጊዜያቸውን ጨርሰው ወደ ሀገራቸው መሰናበታቸውን ተከትሎ ህዳር 19/2011 ዓ.ም ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒሰትሯ ክብርት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ጋር ውይይት አካሔዱ፡፡ በውይይት ወቅት አምባሳደሩ እንደተናገሩት “በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ፈጣንየማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት፣ ኢንቨስትንመንትና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር መንግስታቸው በትኩረት ይሰራል፡፡” በዚህ ረገድ በቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት ከ150 በላይ የቱርክ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙም ገልጸዋል፡፡

e-Services e-Services

eServices

Selected Forms Selected Forms

Back

Trade Name Verification

Download Resource

Announcements Announcements

Ministry of Trade App Ministry of Trade App