News

News and updates News and updates

#የግል ኩባንያዎች የሴት ሠራተኞችን ደህንነት እና መብት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸው ተገለጸ

ህዳር 3 ፣ 2012 (ንኢሚ) የግል ኩባንያዎች የሴት ሰራተኞቻቸውን ደህንነትና መብት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸው ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የባለድርሻ አካላት ጋር ምቹ የሥራ አካባቢ በመፍጠር እና በስራ ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች ዙሪያ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡

ከቆዳና ሌጦ ግብይት ተዋንያንና ከአምራቾች ጋር በዘርፉ በሚታዩ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ፡፡

ከቆዳና ሌጦ ግብይት ተዋንያንና ከአምራቾች ጋር በዘርፉ በሚታዩ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ ተሳታፊዎች ከተነሱት የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ ሴክተር ተግዳሮቶች መካከል በጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች፣ አዘጋጆችና አምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው የገበያ ትስስር ደካማ በመሆኑ ምክንያት ጥሬ ቆዳና ሌጦ ለብክነት መዳረግና የጥሬ ቆዳና ሌጦ ጥራትን ለማስጠበቅና ለማቆየት የሚረዱ ግብዓቶች እጥረት መኖር ተጠቃሽ ናቸው፡፡

ወ/ሮ ፈትለወርቅ ከተባበሩት አረብ አሚሪቶች የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክብርት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ዱባይ በሚገኘው የኤክስፖ 2020 የዝግጅት ማዕከል ተገኝተው የኤክስፖ 2020 ዋና ዳይሬክተርና የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ከሆኑት ከሚስ ሪም አል ሐሽሚ ጋር ተወያይተዋል።

e-Services e-Services

eServices

Ministry of Trade App Ministry of Trade App

 

Meet the Minister Meet the Minister

Selected Forms Selected Forms

Back

Registration, Issuance and Renewal of Commercial Representative Certificate

Download Resource